Ethiopian Freight Forwarders and Shipping Agents Association
+251-11-558-9045
info@effsaa.org
8:30am – 5:30pm

ENA

EFFSAA in the Media
EFFSAA in the Media

ENA – የዓለም አቀፍ የጭነት አስተላላፊዎች ማኅበራት /ፊያታ/ ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄዱ ኢትዮጵያ በዘርፉ ጥሩ እመርታ ለማሳየቷ አመላካች ነው – ዶክተር ዓለሙ ስሜ

“የኢትዮጵያ ጭነት አስተላላፊዎች አገልግሎት ማኅበር የቦርድ ምክትል ፕሬዝዳንት ዳዊት ውብሸት፤ ጉባዔው በኢትዮጵያ መዘጋጀቱ የአፍሪካ አገራት ያላቸውን ፍላጎት በተገቢው ሁኔታ ለማሳካትና አሠራር ለማመቻቸት እንደሚረዳ ገልፀዋል፡፡ ኢትዮጵያ በአካባቢው …

Read More »
EFFSAA in the Media
EFFSAA in the Media

ENA – የዓለም አቀፍ የዕቃ አስተላላፊዎች ማኅበራት ፌደሬሽን (ፊያታ) ጉባኤ ነገ በአዲስ አበባ ይካሄዳል

“የኢትዮጵያ ዕቃ አስተላላፊዎች የጭነት አገልግሎት ማህበር የቦርድ ምክትል ፕሬዘዳንት አቶ ዳዊት ውብሸት በበኩላቸው፤ በጉባኤው ከሚነሱ ጉዳዮች መካከል የአየር ጭነት ገበያን ለደንበኞት ተስማሚ የማድረግ ጉዳይ አንዱ ነው ብለዋል። ጉባኤው ኢትዮጵያ በአ…

Read More »
EFFSAA in the Media
EFFSAA in the Media

ENA – ኢትዮጵያን በሎጂስቲክስ ዘርፍ ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ ለማድረግ ብቃት ያለው የሰው ኃይል በማፍራት ላይ በትኩረት እየተሰራ ነው። – የማሪታይም ባለስልጣን

“የኢትዮጵያ የእቃ አስተላላፊዎችና የመርከብ ወኪሎች ማኅበር ፕሬዝዳንት ኤልሳቤጥ ጌታሁን የሎጅስቲክስ ዘርፉ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዋነኛ ሞተር ቢሆንም ፈተናዎች እንዳሉበት ጠቅሰዋል፡፡ የሀገሪቱንና ዓለም አቀፍ የንግድ ሥርዓቱን የወጪና ገቢ ንግድ በማሳለጥ ረገድ ትልቅ ሚና ያለውን የሎጂስቲክስ አገልግሎት ማዘመን ለነገ የማይባል ስራ ነው ያሉት ኃላፊዋ ማኅበሩ የተለያዩ የአቅም ግንባታ ሥራዎችን እያከናወነ ነው ብለዋል፡፡ ማኅበሩ እስካሁን 200 ሰልጣኞች ዓለም አቀፍ የፊያታ ዲፕሎማ እንዲያገኙ ማድረጉንና 140 ባለሙያዎችን የአሰልጣኞች ስልጠና ተመራቂዎች በሎጂስቲክስ ዘርፍ የሚስተዋለውን የሰለጠነ የሰው ኃይል እጥረት ለመቅረፍ ያገኙትን እውቀት ወደ ተግባር እንደሚቀይሩም አረጋግጠዋል፡፡

Read More »
EFFSAA in the Media
EFFSAA in the Media

ENA – የኢትዮጵያ የእቃ አስተላላፊዎችና የመርከብ ወኪሎች ማኅበር የአሰልጣኞች ሥልጠና የወሰዱ ባለሙያዎችን አስመረቀ፡፡

“የማኅበሩ ፕሬዝዳንት ኤልሳቤት ጌታሁን በሎጂስቲክስ ዘርፍ ያለው የአቅም ውስንነት ዘርፉ እንዳያድግ ማድረጉን ገልጸዋል። በንግድ ሥርዓት ውስጥ ሎጂስቲክስ ዋነኛው መሆኑን ገልጸው በዘርፉ ያለውን የአቅም ውስንነት መቅረፍ ወሳኝ መሆኑን አንስተዋል፤የዘርፉን አቅም ለማሳደግ የተለያዩ የአቅም ግንባታ ሥራዎች እየሰጠ መሆኑን በመጠቆም፡፡”

Read More »
EFFSAA in the Media
EFFSAA in the Media

ENA – ኢትዮጵያን ከነጻ የንግድ ቀጣና የበለጠ ተጠቃሚ ለማድረግ ዘርፉን በአሰራር መደገፍ ላይ ትኩረት ተደርጓል፡፡

የዕቃ አስተላላፊዎችና መርከብ ወኪሎች ማህበር ፕሬዝዳንት ኤልሳቤት ጌታሁን ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ያቋቋመችው ነጻ የንግድ ቀጣና ውጤታማ እንዲሆን ማህበሩ የበኩሉን ድርሻ እየተወጣ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ለሁለት ሳምንት ሰልጥነው ለምርቃት የበቁት ሰልጣኞች ማህበሩ ከሚሰራቸው ስራዎች መካከል አንዱ መሆኑንም ገልጸዋል፡፡

ነጻ የንግድ ቀጣና ከንግድ ባሻገር ቱሪዝምን ለማስፋፋት ያለው ፋይዳ ከፍ ያለ በመሆኑ የበለጠ ሊሰራበት ይገባል ብለዋል፡፡

Read More »