የኢትዮጵያ ፍሬት ፎርዋርደርስ ኤንድ ሺፒንግ ኤጀንትስ አሶሴሽን የጠቅላላ ጉባኤ
Hyatt Regency Hyatt Regency Addis Ababa, Addis Abeba, Ethiopiaየኢትዮጵያ ፍሬት ፎርዋርደርስ ኤንድ ሺፒንግ ኤጀንትስ አሶሴሽን የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥሪ የኢትዮጵያ ፍሬት ፎርዋርደርስ ኤንድ ሺፒንግ ኤጀንትስ አሶሴሽን የ2012 ዓ.ም የአባላት መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ማክሰኞ ኅዳር 29 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 02፡30 ሠዓት ጀምሮ በሂያት ሬጀንሲ ሆቴል ይካሄዳል፡፡ ስለሆነም የማሕበሩ አባላት በአካል ወይም በሕጋዊ ተወካዮቻችሁ አማካኝነት በተጠቀሰው ቀን፣ ቦታና ሰዓት በጉባኤው ላይ እንድትገኙ የዳይሬክተሮች ቦርድ …