Ethiopian Freight Forwarders and Shipping Agents Association

Ethiopian Reporter – ኢትዮጵያውያን ዓለም አቀፍ የሎጂስቲክስ ማኅበራትን በሊቀመንበርነት እንዲመሩ ተመረጡ

Article:

ኢትዮጵያውያን ዓለም አቀፍ የሎጂስቲክስ ማኅበራትን በሊቀመንበርነት እንዲመሩ ተመረጡ

Snippet:

የኢትዮጵያ ዕቃ አስተላላፊዎችና የመርከብ ወኪሎች ማኅበርን (EFFSAA) ከዚህ ቀደም በቦርድ አባልነትና ሊቀመንበርነት ያገለገሉት አቶ ሳላሃዲን ከሊፋ በዓለም አቀፍ የዕቃ አስተላፊዎች ማኅበራት ፌዴሬሽን (FIATA) ሥር የሚገኘውን፣ የአፍሪካና መካካለኛው ምሥራቅ አገሮች ክፍለ አኅጉር ማኅበር (RAME) በሊቀመንበርነት እንዲመሩ ተመርጠዋል፡፡ በሌላ በኩል አቶ ዳዊት ውብሸት በዚሁ በዓለም አቀፍ የዕቃ አስተላላፊዎች ፌዴሬሽን ውስጥ የሚገኘውን የአየር ጭነት ትራንስፖርት ኢንስቲትዩት (AFI) ሊቀመንበር በመሆን፣ ለሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት እንዲመሩ መመረጣቸው ታውቋል፡፡

የአየር ጭነት ትራንስፖርት ኢንስቲትዩት (AFI) ለመምራት በመመረጥ አቶ ዳዊት የመጀመሪያው አፍሪካዊ ሊቀመንበር እንደሆኑ የተገለጸ ሲሆን፣ በዚህም የኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ተሳትፎ ከአገር አቀፍ ወደ ዓለም አቀፍ ተሳትፎ ያሳደገ እንደሆነ ተገልጿል፡፡

Link:

https://ethiopianreporter.com/article/23958

Share on

Facebook
Twitter
LinkedIn
Telegram
WhatsApp
Email

More Updates