Ethiopian Freight Forwarders and Shipping Agents Association

ENA – የዓለም አቀፍ የዕቃ አስተላላፊዎች ማኅበራት ፌደሬሽን (ፊያታ) ጉባኤ ነገ በአዲስ አበባ ይካሄዳል

Article:

  • የዓለም አቀፍ የዕቃ አስተላላፊዎች ማኅበራት ፌደሬሽን (ፊያታ) ጉባኤ ነገ በአዲስ አበባ ይካሄዳል

Snippet:

“የኢትዮጵያ ዕቃ አስተላላፊዎች የጭነት አገልግሎት ማህበር የቦርድ ምክትል ፕሬዘዳንት አቶ ዳዊት ውብሸት በበኩላቸው፤ በጉባኤው ከሚነሱ ጉዳዮች መካከል የአየር ጭነት ገበያን ለደንበኞት ተስማሚ የማድረግ ጉዳይ አንዱ ነው ብለዋል። ጉባኤው ኢትዮጵያ በአካባቢው አገራት በአየር ጭነት ትራንስፖርት ያላትን ስትራቴጂካዊ ሚና ለማስገንዝብ መልካም እድል የሚፈጥር ይሆናል ነው ያሉት፡፡

የአፍሪካ አገራት በዘርፉ ያላቸውን ፍላጎት ለማወቅና አገራቱ በተገቢው ሁኔታ ተጠቃሚ የሚሆኑበትን አሰራር ለማመቻቸትም እንደሚረዳም አስታውቀዋል፡፡”

Link:

Share on

Facebook
Twitter
LinkedIn
Telegram
WhatsApp
Email

More Updates