Ethiopian Freight Forwarders and Shipping Agents Association
+251-11-558-9045
info@effsaa.org
8:30am – 5:30pm

EFFSAA in the Media

EFFSAA in the Media
EFFSAA in the Media

ENA – ኢትዮጵያን በሎጂስቲክስ ዘርፍ ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ ለማድረግ ብቃት ያለው የሰው ኃይል በማፍራት ላይ በትኩረት እየተሰራ ነው። – የማሪታይም ባለስልጣን

“የኢትዮጵያ የእቃ አስተላላፊዎችና የመርከብ ወኪሎች ማኅበር ፕሬዝዳንት ኤልሳቤጥ ጌታሁን የሎጅስቲክስ ዘርፉ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዋነኛ ሞተር ቢሆንም ፈተናዎች እንዳሉበት ጠቅሰዋል፡፡ የሀገሪቱንና ዓለም አቀፍ የንግድ ሥርዓቱን የወጪና ገቢ ንግድ በማሳለጥ ረገድ ትልቅ ሚና ያለውን የሎጂስቲክስ አገልግሎት ማዘመን ለነገ የማይባል ስራ ነው ያሉት ኃላፊዋ ማኅበሩ የተለያዩ የአቅም ግንባታ ሥራዎችን እያከናወነ ነው ብለዋል፡፡ ማኅበሩ እስካሁን 200 ሰልጣኞች ዓለም አቀፍ የፊያታ ዲፕሎማ እንዲያገኙ ማድረጉንና 140 ባለሙያዎችን የአሰልጣኞች ስልጠና ተመራቂዎች በሎጂስቲክስ ዘርፍ የሚስተዋለውን የሰለጠነ የሰው ኃይል እጥረት ለመቅረፍ ያገኙትን እውቀት ወደ ተግባር እንደሚቀይሩም አረጋግጠዋል፡፡

Read More »
EFFSAA in the Media
EFFSAA in the Media

ENA – የኢትዮጵያ የእቃ አስተላላፊዎችና የመርከብ ወኪሎች ማኅበር የአሰልጣኞች ሥልጠና የወሰዱ ባለሙያዎችን አስመረቀ፡፡

“የማኅበሩ ፕሬዝዳንት ኤልሳቤት ጌታሁን በሎጂስቲክስ ዘርፍ ያለው የአቅም ውስንነት ዘርፉ እንዳያድግ ማድረጉን ገልጸዋል። በንግድ ሥርዓት ውስጥ ሎጂስቲክስ ዋነኛው መሆኑን ገልጸው በዘርፉ ያለውን የአቅም ውስንነት መቅረፍ ወሳኝ መሆኑን አንስተዋል፤የዘርፉን አቅም ለማሳደግ የተለያዩ የአቅም ግንባታ ሥራዎች እየሰጠ መሆኑን በመጠቆም፡፡”

Read More »
EFFSAA in the Media
EFFSAA in the Media

Ethiopian Reporter – በሎጂስቲክስ ዘርፍ የሠለጠነ የሰው ኃይል እጥረት ለማቃለል የሥልጠና ማዕከል የሚገነባበት ቦታ ተጠየቀ፡፡

“በኢትዮጵያ በሎጂስቲክስ ዘርፍ የሚስተዋለውን የሠለጠነ የሰው ኃይል እጥረት ለማቃለል የሚረዳ የሥልጠና ማዕከል መገንቢያ ቦታ እንዲሰጠው የኢትዮጵያ ዕቃ አስተላላፊዎችና መርከብ ወኪሎች ማኅበር ጠየቀ፡፡

Read More »
EFFSAA in the Media
EFFSAA in the Media

ENA – ኢትዮጵያን ከነጻ የንግድ ቀጣና የበለጠ ተጠቃሚ ለማድረግ ዘርፉን በአሰራር መደገፍ ላይ ትኩረት ተደርጓል፡፡

የዕቃ አስተላላፊዎችና መርከብ ወኪሎች ማህበር ፕሬዝዳንት ኤልሳቤት ጌታሁን ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ያቋቋመችው ነጻ የንግድ ቀጣና ውጤታማ እንዲሆን ማህበሩ የበኩሉን ድርሻ እየተወጣ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ለሁለት ሳምንት ሰልጥነው ለምርቃት የበቁት ሰልጣኞች ማህበሩ ከሚሰራቸው ስራዎች መካከል አንዱ መሆኑንም ገልጸዋል፡፡

ነጻ የንግድ ቀጣና ከንግድ ባሻገር ቱሪዝምን ለማስፋፋት ያለው ፋይዳ ከፍ ያለ በመሆኑ የበለጠ ሊሰራበት ይገባል ብለዋል፡፡

Read More »

Ethiopian Reporter – ኢትዮጵያውያን ዓለም አቀፍ የሎጂስቲክስ ማኅበራትን በሊቀመንበርነት እንዲመሩ ተመረጡ

Article: ኢትዮጵያውያን ዓለም አቀፍ የሎጂስቲክስ ማኅበራትን በሊቀመንበርነት እንዲመሩ ተመረጡ Snippet: የኢትዮጵያ ዕቃ አስተላላፊዎችና የመርከብ ወኪሎች ማኅበርን (EFFSAA) ከዚህ ቀደም በቦርድ አባልነትና ሊቀመንበርነት ያገለገሉት አቶ ሳላሃዲን ከሊፋ በዓለም አቀፍ የዕቃ አስተላፊዎች

Read More »