News Update ኢትዮጵያ ቀደም ሲል የነበረውን በበርበራ ወደብ አልምቶ የመጠቀም መብቷ እንደማይነካባት በሶማሊላንድ ፕሬዚደንት በኩል ይፋ ሆኗል፡፡ የበርበራን ወደብ አልምቶ ለመጠቀም ድርሻ ያላት ኢትዮጵያ ዳግም ስምምነቷን ከሶማሊላንድ ጋር አፅንታለች፡፡ Read More » July 8, 2022 12:18 pm